Betoch Part 87 - - - - ዘሩ ሞላ እና ሌሎች አድመኞች ሴትዮዋን አቃጠሉዋቸው።

Опубликовано: 15 Октябрь 2016
на канале: sewalebel
66,333
197

ዘሩ ሞላ ሀይሌ ፣ ልጆቹ ፣ ገረዶቹ እና ጥበቃው ከአውስትራሊያ የመጡት አምባገነን ሴትዮ ላይ 'ገንዘብ አልሰጡንም በማለት' አመፁባቸው። ቶሎ ቤቱን ለቅቀው እንዲሄዱ አመነጫጭቀዋቸውም ነበር። ነገር ግን ሴትዮዋ በእህታቸው ረዳትነት አመፁን በቁጥጥር ስር አውለውታል።