ጥምቀት በዓል ላይ ጥቃት ከደረሰባቸው አካባቢ ምእመናን ጋር በስልክ የተደረገ ቆይታ

Опубликовано: 21 Январь 2020
на канале: Mahibere Kidusan
5,614
309

በአርሲ/አቦምሳ የምእመናን ሕይወት አልፏል፡፡ ከፌዴራል መንግሥት የስራ ኃላፊዎች ጉዳዩን ለማረጋጋት ሞክረዋል፡፡
ሐረር ዛሬም በቃና ዘገሊላ በዓል ጥቃቱ ቀጥሎ ውሏል፡፡
ድሬዳዋ በአንጻራዊ ሰላም ውሏል፡፡