"ሃይማኖት ተስፋ ለሚያደርጋት የታወቀች፣ የተረዳች ናት" ብጹዕ አቡነ ሰላማ (ከ 1936-1996 ዓ.ም.)

Опубликовано: 20 Сентябрь 2019
на канале: Mahibere Kidusan
23,409
856

የቤተ ክርስቲያናችን አምላክ የጴጥሮስ፣ የጳውሎስ ፣የአብርሃም ፣ የይስሃቅ፣ የያዕቆብ ፣የኖህ ፣ የሄኖክ ፣የእነ አቤል አምላክ በረድኤት ሳይለያት ይህችን ቤተ ክርስቲያን በትምክህት፣ በትዕቢት፣ በእብሪት፣ በገንዘብ፣ ተመክተው ብዙዎች ሊያንገላቷት ተነሳስተዋል፡፡
ብጹዕ አቡነ ሰላማ