የገዳም ሥርዓት እና ገዳማዊ ሕይወት

Опубликовано: 02 Март 2016
на канале: Mahibere Kidusan
18,375
402

ገዳም ማለት ምን ማለት ነው?
ገዳማዊ ሕይወትን ቅዱሳት መጻሕፍት በምን መልኩ ይገልጹታል ?
ገዳማዊ ሕይወት መቼ እና በማን ተጀመረ ?
በምንኲስና እና በብሕትውና መካከል ልዩነት አለ ?
የገዳም ሕይወት ጥቅም ምንድን ነው ?
የገዳም ሥርዓት በኢትዮጵያ ምን ይመስላል ?